ሁላችንም በፍጥነት ራሳችንን መቀየር እንፈልጋለን፤ የማህበራዊና የአይምሮ ሳይንቲስቶች ደግሞ ፈጣን ለውጥ የሚገኘው መጀመሪያ ራስን በመለወጥ ነው ይሉናል። ስለዚህ እንዴት አድርገን ራሳችንን በፍጥነት እንቀይር?
1. ወስን!
2. የሚጎትትህን ነገር እወቀው
3. ምርጥ የህይወት ተዋናይ ሁን
4. እምነትህ ላይ ጠንክር
5. ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በል
6. ምክንያት ይኑርህ
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ https://www.youtube.com/channel/UCy0qGo9INrO1qWFgvwelg5w?sub_confirmation=1 ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: https://www.tiktok.com/@inspire_ethiopia Tiktok account 2: https://www.tiktok.com/@inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia